ስለ ኮሮና ቫይረስ፣ ስራ እና ኑሮ በየቀኑ በአዳዲስ እና በትኩስ ካርታዎች እና ግራፎች የተደገፈ መረጃ

በሀገርዎ እንዲሁም በውጭ አገር ኮሮና ቫይረስ በሕይወት እና ሥራ ላይ ያለው ተጽዕኖ ምንድ ነው?

በተለያዩ ሀገሮች ኮሮና ቫይረስ በቤተሰብ እና በሰዎች የሥራ ልምዶች ፣ ኑሮ እና አጠቃላይ ስሜት ላይ እያሳደረ ያለውን ተጽዕኖ በሚያሳየው የዓለም ካርታ ላይ WageIndicator የሰራውን የኮሮና ቫይረስ የዳሰሳ ጥናት ውጤት ይመልከቱ ፡፡

የቤት ውስጥ እንስሶችዎ በቤት ውስጥ የመቆት ስሜትዎ ላይ ያላችው ተጽዕኖ ምን ይመስላል?

WageIndicator ኮሮና ቫይረስ እንዴት ሥራችንን ፣ ሕይወታችንን እና አጠቃላይ ስሜታችንን እየጎዳ እንደሆነ ለመረዳት፤ 'የውሾች ተፅኖን' ጨምሮ በዓለም ዙሪያ መረጃ እየሰበሰበ ነው። በየእለቱ አዳዲስና ወቅታዊ በሆነ መልኩ የሚቀርቡት ውጤቶች እነኝህ ናቸው ፡፡

በጊዜያዊነት የእንቅስቃሴ መገደብን ፈገግ የሚያደርግ ነገር: - የኮሮና ቫይረስን ለመጋፈጥ ስፊ የግል ቦታ መያዝ/መኖር ከሁሉም የተሻለው ሀብት ነው?

WageIndicator በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በተፈጠረው የእንቅስቃሴ በጊዜያዊነት መገደብን ምን እንደሚያቀለው ወይም ምን እንደሚያከብደው እና COVID-19 በሥራችን ፣ ሕይወታችን እና አጠቃላየይ ስሜታችን ላይ ምን ተጽዕኖ እንዳለው ለማወቅ በዓለም ዙሪያ ካሉ ሰዎች ጋር ቃለ መጠይቅ በማድረግ መረጃ እየሰበሰበ ነው። በትንሽ ቤት ውስጥም ይኑሩ ሰፊ ቦታ ባለው ቤት ውስጥ፣ ውጤቶቹን እዚህ ይመልከቱ - ውጤቶቹ በየቀኑ አዳዲስና ወቅታዊ የሆኑ ናቸው፡፡

ተዛማጅ ዕቃዎች

loading...
Loading...